,

southwollocommunication.gov.et

Popularity: #13,054

South wollo communication office – South wollo zone is composed of 20 rural woredas and 4 city administrations and 524 rural and urban 69 out of a total of 593 kebeles. it holds. the zone, which covers the climate from frost to lowland, is dominated by highland and highland areas. south wollo is home to many religious and historical heritages.ደቡብ ወሎ ዞኑ በ 2ዐ የገጠር ወረዳዎችና በ 4 የከተማ አስተዳደሮች እና 524 የገጠርቀበሌና የከተማ 69 በድምሩ 593 ቀበሌ የተዋቀረ ዞን ነው፡፡18ሽህ 558.09 ስ.ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን፡፡የዞኑ ህዝብ ብዛትም 3,095,457 ሶስት ሚሊዩን ዘጠና አምስት ሽህ አራት መቶ አምሳ ሰባት ህዝብ በውስጡ ይዞአል፡፡ ከውርጭ እስከ ቆላ ያለውን የአየር ንብረት አካቶ የያዘው ዞኑ ደጋና ወይና ደጋ አብላጫውን ይይዛሉ፡፡ሰርቶ የማይጠግብ ህዝብ ፣ሰፊ መሬትና ዓመቱን ሙሉ የሚፈሱ በርካታ ወንዞች ባለቤት ነው፡፡ ደቡብ ወሎ የበርካታ ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤትም ነው ፡

Visit Website