Home – ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተመሰረተው በስራ ፈጣሪው በአቶ ከተማ ከበደ አማካኝነት በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 1980 በአነስተኛ ኢንተርፕራይዝነት ነበር፡፡ድርጅቱ ሲመሰረት በአነስተኛ ቢሮ ውስጥ የእርሻ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክና አገር ወስጥ የሚፈለጉ የኢንዱስትሪ ውጤቶችን ወደ አገር ውስጥ በማስገባት ስራ የጀመረ ሲሆን ባለቤቱም እንደ ስራ መሪም እንደ ስራው ዋና አንቀሳቃሽ በመሆን ድርጅታቸውን መርተዋል፡፡
All Websites
Visit Website
kkplcethiopia.com
Popularity: NO DATA