abugidalanguagecenter.com

Popularity: NO DATA

አቡጊዳ የቋንቋ እና የባህል ተቋም – እያንዳንዱ ተማሪ ቋንቋውን፣ ባህሉን፣ እና ታሪኩን በሚገባ አውቆ ለቀጣዩ ትውልድ የሚያስተላልፍ ትውልድን መቅረጽ ነው።ተማሪው ከሀገሩ እርቆ እንደመኖሩ መጠን የራሱን ቋንቋ፣ ባህል፣ እና ታሪክ የሚማርበትን ዕድል በመፍጠር ለማህበረሰቡ በስፋት ተደራሽ መሆን። በግብረ- ገብ (በመልካም በስነ-ምግባር) የታነጸ ትውልድን መፍጠር። በራሱ የሚተማመን ቋንቋውን፣ባህሉን፣ ታሪኩን ጠንቅቆ የሚያውቅ እና በማንነቱ የሙኮራ ትውልድን መፍጠር። ለቤተሰቦቻቸው የሚታዘዙ መልካም እና ጥሩ አርአያ ያላቸው ልጆችን ማፍራት።

Category:
Visit Website

Built With
Powered by Slider Revolution 6.2.23 – responsive, Mobile-Friendly Slider Plugin for WordPress with comfortable drag and drop interface.
Live Since
1970
Registrar