2022
worldambassadorsanddiplomatsdayinethiopia.com
Popularity: NO DATA
World ambassadors and diplomats day in ethiopia – የቦርድ አባላት/Board Members ‹‹ኢትዮጵያን እናክማት!›› ፕሮጀክት በተቋም ደረጃም፡- የራሱን ዲጂታል ስቱዲዮ፣የአይቲ ስታፍ፣የዝግጅትና ፕሮሞሽን ስታፍ፣መጠነኛ የቁሳቁሶች ማከማቻ፣ የዝግጅቶች መድረክ እንዲሁም አጠቃላይ የማኔጅመንት ቢሮ የተዘጋጀለት ሲሆን ፤ በዲጂታል ስቱዲዮ፡- ራሱን የቻለ የሚዲያ ፕላት ፎርም፣ የተለያዩ የቅስቀሳ ሙዚቃዎች፣ዘጋቢ ፊልሞች፣የተለያዩ ዘውግ ያላቸው ማስታወቂያዎች እንዲሁም ይህን/እየተጠቀምንበት የምንገኘውን የሎተሪውን በይነ መረብ/ዌብሳይትን ጨምሮ የተለያዩ በርካታ ቅድመ ሥራዎች በመሰራት ላይ ናቸው፡፡ ‹‹ኢትዮጵያን እናክማት!›› ፕሮጀክት በተቋም ደረጃም፡- የራሱን ዲጂታል ስቱዲዮ፣የአይቲ ስታፍ፣የዝግጅትና ፕሮሞሽን ስታፍ፣መጠነኛ የቁሳቁሶች ማከማቻ፣ የዝግጅቶች መድረክ እንዲሁም አጠቃላይ የማኔጅመንት ቢሮ የተዘጋጀለት ሲሆን ፤ በዲጂታል ስቱዲዮ፡- ራሱን የቻለ የሚዲያ ፕላት ፎርም፣ የተለያዩ የቅስቀሳ ሙዚቃዎች፣ዘጋቢ ፊልሞች፣የተለያዩ ዘውግ ያላቸው ማስታወቂያዎች እንዲሁም ይህን/እየተጠቀምንበት የምንገኘውን የሎተሪውን በይነ መረብ/ዌብሳይትን ጨምሮ የተለያዩ በርካታ ቅድመ ሥራዎች በመሰራት ላይ ናቸው፡፡ ይተኮር፡- ‹‹ የዓለም አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ቀን በኢትዮጵያ!›› ፕሮጀክት አመራሮች በ ‹‹ኢትዮጵያን እናክማት!›› ሰብአዊ እና በጎ አድራጎት ድርጅት ውስጥ በበጎ ፈቃደኝነት የሚያገለግሉ ሲሆን፤ በዘር፣በጎሳ፣በኃይማኖት፣በፖለቲካ፣በወገንተኝነት፣ ባጠቃላይ በራስወዳድነትና በክፋት ሠንሰለት ያልተተበተቡ ሲሆን ሰውነትን በማስቀደም ለወገንና ለሀገር ፈጥኖ ደራሽ ሆነው ‹‹ኢትዮጵያን ለ ዓለም፤ዓለም ለ ኢትዮጵያውያ›› በሚል ኃይለ ቃል በታማኝነት የሚያገለግሉ ናቸው፡፡

