Built With
WordPress 6.0.2
WordPress 6.0.2
Live Since
2021
2021
Registrar
DYNADOT, LLC
DYNADOT, LLC
Popularity: NO DATA
Home – Welcome
ምርጫ ኢትዮጵያ ወገንተኛ ያልሆነ የመራጮች ትምህርት መስጫ የበይነ መረብ መድረክ ሲሆን ዋነኛ ትኩረቱም አካል ጉዳተኞች በምርጫ ውስጥ የጎላ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው፡፡ ይህም መድረክ ለመራጮች ስለምርጫው ተሳታፊዎች ፣ ስለምርጫ ቦርድ እና ስለኢትዮጵያ የምርጫ አካሄድ ስርዓት መሰረታዊ መረጃን ይሰጣል፡፡
አላማችንም የዲሞክራሲ ስርኣቱን ማጠናከር እና ዜጎችን ማስተማር ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ድህረ ገፃችን